የእነ ጀነራል ሰአረ መኮንን ገዳይ በእድሜ ልክ ጽኑ እስራት ተቀጣ።
የእነ ጀነራል ሰአረ መኮንን ገዳይ አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ በእድሜ ልክ ጽኑ እስራት እንዲቀጣ ተወስኖበታል። አቃቤ ህግ በሞት እንዲቀጣ ጥያቄ አቅርቦ የነበረ ቢሆንም 4 የቅጣት ማቅለያ በማቅረቡ ቅጣቱ በእድሜ ልክ እስራት እንዲቀል ፍርድ ቤቱ ወስኗል። የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጸረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት ነው የቅጣት ውሳኔውን ያስተላለፈው ሲል ኢብኮ ዘግቧል። አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ በግንቦት 2011 ዓ/ም በጎንደር ከተማ ከ ብ/ጄ አሳምነው ፅጌ ጋር በመገናኘት ተልኮ ተቀብሎ የቀድሞ ጠቅላይ ኢታማዡር ሹም ጄኔራል ሰአረ መኮንን እና ጓደኛቸው ብ/ጄ ገዛኢ አበራን በሽጉጥ ገሏል ተብሎ መከሰሱ ይታወቃል፡፡
ደንበኛ ይሁኑ ለ፡
አስተያየቶች ለጥፍ (Atom)
ቻይና በአሜሪካ ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ እየጣለች ነው።
ቻይና በአሜሪካ ባለስልጣናት ላይ ማዕቀብ እየጣለች ነው። ቻይና በርከት ባሉ የአሜሪካ ባለሥልጣናት እና ተቋማት ላይ ማዕቀብ እየጣለች ትገኛለች። ሀገሪቱ ማዕቀብ እየጣለች የምትገኘው አሜሪካ በሆንግ ኮንግ ባለሥልጣናት ላይ ...
-
#FDREDefenseForce የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በመሰረታዊ ውትድርና ያሰለጠናቸውን 2ኛ ዙር ምልምል ወታደሮች እያስመረቀ ይገኛል። ተመራቂዎቹ በቆይታቸው ወቅት ለውትድርና ሙያ ብቁ የሚያደርጋቸውን ...
-
ሰለሞን ቱፋ ለ ነሀስ 🥉 ሜዳሊያ ይወዳደራል ! የጃፓኑን ተጋጣሚው ሰርጅዮ ሱዙኪ በመርታት ወደ ሩብ ፍፃሜው ያለፈው ሰለሞን ቱፋ ደምሴ በቱኒዚያው ተፎካካሪው በነጥብ ልዩነት ቢሸነፍም በተሻለ ነጥብ ወደ ቀጣዩ ዙር በማለፍ...
-
አልፋ መረጃ 40 ሺህ ዜጎችን የመመለሱ ዘማቻ ተጀመረ። በሳውዲ ዐረቢያ እስር ቤቶች እየተሰቃዩ ያሉ ዜጎችን ከትላንት ሌሊት ጀምሮ መመለስ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ እስረኞችን ወደ ሀገር የመመለስ...

ምንም አስተያየቶች የሉም:
አስተያየት ይለጥፉ